”አዲስ አበባን እናልብሳት “በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኑ አዲስ አበባን እናልብሳት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ተካሄደ ።
በመርሐግብሩምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ÷ አዲስ አበባ እናልብሳት ብለን በምርጫው…