Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ዶክተር አኪንውሚ አዴሲናን "የአፍሪካ እውነተኛ…

በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ግንባታ ለዲፕሎማቶችና ለግብረሰናይ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ግንባታ ተግባራት ለዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ለአምባሳደሮችና ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካላት ማብራሪያ ተሰጠ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሰላም ሚኒስቴር…

የአሜሪካ ተቋማት በኢትዮጵያ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ዴቪድ ሬንዝ ከተመራ የሴኔቱ ተመራጭ የደህንነት ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን…

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የእናቶችና ህጻናት ህክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የእናቶችና ህጻናት ህክምና ማዕከል ተመርቆ ተከፈተ፡፡ የጤና ሚኒስት ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ማዕከሉን መርቀው ከፍተዋል። ማዕከሉ…