Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት የላትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው ኢትዮጵያ ዴሞካራሲያዊ…

በመዲናዋ 500 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአምስት አመታት ውስጥ 500 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ፕሮፐርቲ 2000 ደቡብ አፍሪካ ኩባንያ…

በኢትዮጵያ 37 ሺህ በሚሆኑ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ 37 ሺህ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘ የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ…

በሃሰት መረጃ ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ተራ ተግባር ነው – ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃሰት መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝቡን ለማደናገር የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ተራ ተግባር መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ከፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሾልኮ የወጣ የፓርቲውን ፕሬዚዳንት ንግግር በማስመሰል ተፈብርኮ የተለቀቀውን…