Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ከሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ከአሜሪካ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በቀጠናዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፉን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፉን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ለዚህም በዘርፉ የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ትኩረት እየተደረገ መሆኑን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡…

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት ላይ እገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ በ19 የህወሓት አመራርና አባላት በአዲስ አበባ የሚገኙ ቋሚ ንብረቶቻቸው ላይ እገዳ መጣሉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ሃይሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሜልባ የህትመትና ማሸጊያ ተቋም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሜልባ የህትመትና ማሸጊያ ተቋም ተመረቀ፡፡ ተቋሙን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መርቀውታል፡፡ ተቋሙ በአራተኛ ትውልድ ቴክኖሎጂ የተደራጀ ሲሆን፤ በቀን ከ138 ሺህ በላይ…

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍን ተቀበሉ፡፡ ‘‘የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆኑትን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር፣ ጂም ኢንሆፍን ወደ ሁለተኛው ቤትዎ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ’’ ብለዋል በፌስቡክ ገጻቸው…

የውጭ ሃገራትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ሃገራዊ አንድነትን ማስጠበቅ ያስፈልጋል – ሲኖዶሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየውን ጉባኤ አጠናቀቀ። ከቤተክርስቲያን ሰላም እስከ ሃገር ደህንነት፣ ከቀያቸው…