Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ግድቡ በመጭው ክረምት የቅድመ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጭው ክረምት የቅድመ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ጋር በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ላይ ግድቡ በክረምቱ የቅድመ ምርት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማንዱራ ወረዳ ያስገነቡትን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመረቁ 

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽሕፈት ቤት በመተከል ዞን ያስገነባውን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመረቀ፡፡ ትምህርት ቤቱ በማንዱራ ወረዳ ወላምባ ቀበሌ የተገነባ ነው። የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች…