ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን ወደ ልማታችን ፊታችንን እናዞራለን-ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን ወደ ልማችን ፊታችንን እናዞራለን ሲሉ የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ገለጹ።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ እንኳን 1ሺህ…