የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን እንደሚልክ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ቡድን ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥…