የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=n8CCAfYogz4
የሀገር ውስጥ ዜና የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ፍቃድ ለውጪ ኩባንያዎች ያልተሰጠበት ምክንያት ከብሔራዊ ደህንነት እና ጥቅም አንጻር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ፍቃድ ለውጪ ኩባንያዎች ያልተሰጠበት ምክንያት ከብሔራዊ ደህንነት እና ጥቅም አንጻር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ይህንን ያሉት ኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ”…
የዜና ቪዲዮዎች የኒያ ፋውንዴሽንና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወ/ሮ ዘሚ በስራ ባልደረቦቿ አንደበት ሲገለጹ Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=YVigldpGKAo
የዜና ቪዲዮዎች “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት መፈረጅን በተመለከተ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሰጠው መግለጫ Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=POvPKu2OYRs
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ ዝግ የሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረገ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ ከባምቢስ እስከ ሜክሲኮ አደባባይ የሚካሄደውን የኢፍጠር ስነ-ስርዓት አስመልክቶ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ 1442ኛ የረመዳን ጾምን አስመልክቶ በአዲስ አበባ…
የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር የኢትዮጵያ ቆይታ Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=5sVw2oSFwKk
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ለኢድ ዓል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ለ1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸው በዓሉን 13 ተግባራትን…
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት የተሐድሶ ስልጠና ተጠናቀቀ Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=23z1plfsB4k
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን የሚታዘቡ ባለሙያዎችን እንደሚልክ አስታወቀ Tibebu Kebede May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ቡድን ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥…