የሀገር ውስጥ ዜና ለሁሉም ዜጋ እኩል የምትመች ሀገር እየገነባን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 9 ቢሊየን ብር በሚጣጋ ወጪ የተገነባው የቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፖርክ ተመርቋል፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፣ የህዝብ ተካወዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የሞጆ-መቂ-ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ Tibebu Kebede May 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞጆ -ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የሞጆ- መቂ- ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ፡፡ ፕሮጀክቱ 92 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከሞጆ-መቂ 56 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ፣ ከመቂ ባቱ ያለው ደግሞ 37…
የዜና ቪዲዮዎች በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች ውጤት ዳሰሳ #ፋና_ዜና #ፋና_90 Feven Bishaw May 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=5uGrxmXJtlg
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጠባቂ ሳህለወርቅ ዘውዴ መላው ህዝብ እጅ ለእጅ በመያያዝ የተፈጥሮና የሰው ሰራሽ ችግሮችን በፅናት እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በነገው እለት የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የቀይ…
የዜና ቪዲዮዎች በመሰረተ ልማት ዝርጋታና ከተማ ልማት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር Amare Asrat May 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=dKk0SERjFnA
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ከ28 ሚሊየን በላይ መራጮች ሲመዘገቡ፤የመራጮች ምዝገባ ለተጨማሪ 7 ቀናት ተራዝሟል Tibebu Kebede May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ዋና ተግባር የሆነው የመራጮች ምዝገባን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ሂደት በመጀመሪያ ሰሞን የነበረው የመራጮች ምዝገባ መቀዛቀዝ በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በአሁኑ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገለፁ Meseret Demissu May 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በፋይናንሱ ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች ስኬታማ ለውጦች መመዝገባቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታክስ ገቢ በ2010 ዓ.ም ከነበረበት 229 ቢሊየን ብር በ2012 ዓ.ም…
የዜና ቪዲዮዎች የወታደራዊ ቅርስ ጥበቃና ወታደራዊ ሙዚየም ማቋቋም Amare Asrat May 6, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=VivfU3eQId8
የዜና ቪዲዮዎች ሀገሪቱ የገጠማት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሪፎርሙን ለመተግበር የግድ ብሏል Amare Asrat May 6, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=dDxERgaKnkU