Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለጸጥታው ምክር ቤት አባል ሃገራት አምባሳደሮችና ለደቡብ አሜሪካ ሃገራት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለመንግስታቱ ድርጅት የሰላምና ጸጥታው ምክር ቤት አባል ሃገራት አምባሳደሮችና ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ፡፡…

ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 65 ሚሊየን ዶላር ለቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 65 ሚሊየን ዶላር እንዲለቀቅ ወሰነ፡፡ ድጋፉ በሃገሪቱ በተለያዩ ምክንያቶች ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ምግብ፣ መጠለያ፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የህክምና…

በትግራይ ክልል እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ቀርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች እስካሁን 3 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሹ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለኒጀር ፕሬዚዳንት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኒጀር አቻቸው ሞሀመድ ባዞም በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ገለጻውን ያደረጉት ኒጀር የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል መሆኗን ተከትሎ ነው፡፡ ኒጀር ለተመድ የጸጥታው…

ምክር ቤቱ “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ላይ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በፕሪቶሪያ በነበራቸው ቆይታ በወቅታዊና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…