Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ኒጀር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒጀር ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኒጀር ኒያሚ ሲደርሱ የኒጀር ጠቅላይ ሚኒስትር ማማድ ኡሙዱ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቷ ወደ ኒጀር የተጓዙት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ  "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና…