Browsing Tag
የተመረጡ
ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 80ኛው የአርበኞች ቀንን በማስመልከት በአርበኞች ስም የተሰየሙ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=289Tl-3cZQc
የመጨረሻዎቹ የዴሞክራሲ ገንቢ እና ጠባቂዎች ራሳችን ኢትዮጵያውያን እንጂ ወዳጆቻችን አይደሉም -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ሳምንታዊ የምርጫ ቅድመ ዝግጅትን ገምግመዋል።
በውይይቱም የመራጮች ምዝገባ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑ ተብራርቷል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷…
አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኮሞሮስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዱዋሂር ዱልካማል ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳይ እና በሦስትዮሹ የህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ ያተኮረ እንደነበር ነው…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
ለኢትዮጵያ ዐርበኞች ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ።
ይህ ቀን ጀግኖች ዐርበኞቻችን ሀገራችንን ከአምስት…
የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ የመጣ ነው – አምባሳደር ዲና
https://www.youtube.com/watch?v=IiPk1yqciz4
ሱዳን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ይገባኛል ማለቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት የታላቁ የህዳሴ ግድብ የግንባታ ስፍራ የሆነውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ይገባኛል ማለቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮነነ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሕግ ማሻሻያዎች ባለፉት ሦስት ዓመታት ለተሰሩት ሥራዎች ምሰሶዎች ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕግ ማሻሻያዎች ባለፉት ሦስት ዓመታት ለተከወኑት የኢትዮጵያ የብልጽግና ራዕይ ሥራዎች ምሰሶዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድን…