Browsing Tag
የተመረጡ
በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=ttnYEU0Cn5Q
ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና የገባነው በመንገዱ ላይ ችግሮች አይገጥሙንም…
የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ላይ የተካሄደው ጥናት #ፋና_ዜና #ፋና_90
https://www.youtube.com/watch?v=tzG7--r9rcM
የሲዳማ ክልል የምርጫ ዝግጅት #ፋና_ዜና #ፋና_90
https://www.youtube.com/watch?v=DC7-CTbNqiI
ከዓባይ ወንዝ የመጠቀም ትግል #ፋና_ዜና #ፋና_90
https://www.youtube.com/watch?v=TVbVsloGDTE
ውጪ የመውጣት ተስፋው የተሟጠጠው ጁንታው #ፋና_ዜና #ፋና_90
https://www.youtube.com/watch?v=Jkl1-Flj3MQ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሩስያ ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 የሚካሄደውን ሁለተኛውን የአፍሪካ ሩስያ ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገልፃለች።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአምባሳደር ደረጃ ከአፍሪካ ሩስያ የትብብር…
የጁንታው አባላት ከሃገር ለመውጣት ያደረጉት ጥረት በመከላከያ ሰራዊት ከሽፏል – ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁንታው አባላት ከሃገር ለመውጣት ያደረጉት ጥረት በመከላከያ ሰራዊት መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ።
ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፥ ከሃገር…