Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የረመዳን ጾምን በመተሳሰብ እና በመተዛዘን ማሳለፍ ይገባል – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ጾምን በፍቅር፣ በመተሳሰብ እና በመተዛዘን ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስተናገሩ፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ በሰጡት መግለጫ ወሩን በመተሳሰብ፣…

የኮቪድ19 መከላከያ እርምጃዎች እና የህግ ተጠያቂነት የተከለከሉ ተግባራት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ወቅታዊ ሁኔታ እና ኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር በወጣው መመሪያ 30 አፈጻጸም እንዲሁም በህግ ተጠያቂነት እና በተከለከሉ ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ •…

የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ በዚህም የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 368 እንዲሁም ለሴት 358…