Browsing Tag
የተመረጡ
ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም – ኢንጂነር ስለሺ
ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም - ዶ/ር ስለሺ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ እና ሱዳን የአፍሪካ ህብረት የተሰጠውን ሃላፊነት የሚያንኳስስ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት እንደሌለው የውሃ፣ መስኖና…
ኢትዮጵያ ፍትሐዊ እና ምክንያታዊ የሆነ በአባይ ውሃ የመጠቀም መብቷን የሚያቅብ ማናቸውንም ዓይነት ስምምነት አትፈርምም – የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- በኮንጎ ኪንሻሳ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ስለሚቀጥልበት ሁኔታ ለመመካከር የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ አወንታዊ ውጤት እንዳይኖረው ግብጽ እና ሱዳን እንቅፋት ሆነዋል ሲል የውሃ፣መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአየር ንብረት ለዉጥ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አደጋ መጨመር ላይ ያተኮረ ውይይት ላይ ተካፈሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአየር ንብረት ለዉጥ ያስከተለዉ ዘርፈ ብዙ ችግር ላይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አደጋ መጨመር ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ላይ ተካፈሉ።
በውይይቱ ላይ ከ30 በላይ የሀገር መሪዎች፣ የአለም አቀፍ ድርጅቶች ሃላፊዎችና…
የኮቪድ 19 ክትባት በኢትዮጵያ ለቫይረሱ ተጋላጭ ከሆኑት የጤና ባለሙያዎች በመጀመር እየተሰጠ ይገኛል
https://www.youtube.com/watch?v=7uJESkjAqqE
በ2022 የሀገር ውስጥ ወጪን በሀገር ውስጥ ገቢ ለመሸፈን እየሰራ ነው ተብሏል
https://www.youtube.com/watch?v=riX8OH5Vdco
የኦሮሚያ እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በልማት እና በሰላም እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች በጋራ ልማት እና ሰላም ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነዉ፡፡
በምክክር መድረኩ በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች በተደጋጋሚ የሚከሰቱ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን ተቀናጅቶ ለመከላከል በትብብር…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ9 ሺህ 38 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሺህ 138 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በቫይረሱ 37 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም አስታውቀዋል፡፡
ይህን ተከትሎም በቫይረሱ…