የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ችግር በንግግር እና በመፈክር ብቻ ሳይሆን በተግባር መፍታት ይገባል -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Apr 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ̎ትችያለሽ - በፈተና የተሞረደ ማንነት ለለውጥ የተመቸ ስብዕና ይገነባል!̎ በሚል መሪ ቃል በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችን ሚና፣ አቅምና አርአያነት የሚዘክር ሃገር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሃላፊዎችን ሾሙ Tibebu Kebede Apr 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሶስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡ በዚህም መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ - የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን በተመለከተ በቡድን ሰባት አባል ሃገራት የወጣው መግለጫ እውነታን ያላገናዘበ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን አስመልክቶ በቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የወጣው መግለጫ መንግስት እየወሰዳቸው ያሉ ጉልህ እርምጃዎችን ያላገናዘበ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት ማምሻውን…
የዜና ቪዲዮዎች ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን በመደገፍ የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ ያግዛል – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Apr 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=rAzZ4GEePcY
የሀገር ውስጥ ዜና ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን በመደገፍ የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ ያግዛል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን የሚደግፍ እና የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ደመና የማዝነብ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቂያ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች ዲያስፖራውን ከጠላትነት ወደ ወዳጅነት የመለሰው ለውጥ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=x3tIQkALCEg
የዜና ቪዲዮዎች ከለውጡ ወዲህ የግድቡ ግንባታና ህዝባዊ ተሳትፎ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9GxrzwT-iUM
የዜና ቪዲዮዎች በለውጡ የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ከሀገሪቱ ትልም አንጻር Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=cp7jeOg5H5o