የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሰባት ቀናት 14 ሺህ 437 ግለሰቦች በኮቪድ19 ተይዘዋል Tibebu Kebede Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ቀናት ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 14 ሺህ 437 ግለሰቦች በኮቪድ19 መያዛቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 100 ግለሰቦች ውስጥ 25ቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት ተከበረ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 3ኛ ዓመት በዓለ ሲመት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በሸራተን አዲስ ተከበረ፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ሃላፊነት የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአመራራቸው ያስመዘገቧቸውን…
ስፓርት ቪዲዮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ከኮትዲቯር መልስ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን አስመልክተው በመዲናዋ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሯል Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aVeIunof6vU
ፋና 90 በኤካ ኮተቤ የኮቪድ ማዕከል ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ በመገኘት ታማሚዎቹን እና ሃኪሞቹን አነጋግረናል Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=jXPYW8_wVZ8
ፋና 90 ከህግ ማስከበርና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዩች ጋር ተያይዞ ያልተገቡ የምዕራባውያንን ጫና በማውገዝም የተደረጉት አንቅስቃሴዎች የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ውጤቶች መሆናቸውን… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fny0_LAlcV4
ፋና 90 የሀይማኖት ተቋማት ሚናና ወቅታዊ ሀገራዊ ስነምግባር ችግሮች በሚል ርዕስ የስነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር ውይይት… Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=WrJDj5xVP64
ፋና 90 በግድቡ ዙሪያ እንደሀገር በውስጥ ከሚሰራው ስራ በተጓዳኝ ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ለመፍጠር የተጀመረው እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጪ ነው- Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=PnHPIKR4fE8
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ ይቀጥላል – ዶክተር ስለሺ በቀለ Abrham Fekede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶክተር ስለሺ በቀለ በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚደረግ አስታወቁ፡፡ ድርድሩ በአዲሷ የህብረቱ ሊቀመንበር በሆነችው በዲሞክራቲክ ኮንጎ ሪፓብሊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል መንግስት እየተወሰደ መሆኑን አስታወቁ Tibebu Kebede Apr 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል መንግስትቅንጅት እየተወሰደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግድቡ በ8100 ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ Abrham Fekede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ባለፉት ስምንት ወራት በ8100 የሞባይል አጭር ጽሁፍ መልዕክት ከ88 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን ተገለጸ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ…