የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላችን እና ሀገራችን ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ የለውጡን የሽግግር ምዕራፍ በአስተማማኝ ሁኔታ መሬት ለማስያዝ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጅ ከለውጡ ተቃራኒ የቆሙ ሀይሎች በሙሉ አቅማቸው ለጥፋት እና ለአፍራሽ ተግባር እያዋሉት ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛ መረጃ በሰላማዊ ምርጫ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሐሰተኛ መረጃ በሰላማዊ ምርጫ ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ መግታት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ አተኩሮ በአዲስ ወግ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ ሰላም እና ደህንነት በምርጫ ወቅት በተሰኘ ርዕስ ስር ነው የተካሄደው፡፡ በውይይቱ እስክንድር…
ፋና 90 የአገር በቀል እና መደበኛ ተቋማት በምርጫ ወቅት ሰላምን የማስፍን ሚና Meseret Demissu Mar 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=TQQls814Fgc
ፋና 90 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎብኝተዋል Meseret Demissu Mar 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=uJj_9iUVugw
ፋና 90 ያልተገባ የኮቪድ-19 ህክምና በቤት ውስጥ ቆይታ Meseret Demissu Mar 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=LuS_px51Htg
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላለፉ Meseret Demissu Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፏን ተከትሎ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕከት አስተላልፈዋል። ተናጠል ሳይሆን ሕብረት ዓላማን ያሳካል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ Abrham Fekede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮትዲቯር አቻው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ የተሰማቸውን ደስታ ገለጹ Meseret Demissu Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ በማለፉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ሲሉ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት የደስታ መልዕክት ከተሠራ የማይመጣ ውጤት የለምም ብለዋል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጪው ምርጫ የከተማዎች ሰላማዊነት እንደማያሳስብ እና በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ መሆኑን ተናገሩ፡፡…