Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ ፡፡ ውይይቱ "ሰላምና ደኅንነት በምርጫ ወቅት" በተሰኘ ወቅታዊ ጭብጥ በሶስት ክፍለጊዜዎች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ነው የተካሄደው።…

ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና ተረከበች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና መንግስት ተረከበች። በኢትዮጰያ የቻይናው አምባሳደር ዣሆ ዢያን ኢትዮጵያ ቻይና በኮቪድ19 በተጠቃች ጊዜ ወዳጅነቷን ያሳየች ጠንካራ አጋር መሆኗን ተናግረዋል። አምባሳደሩ በቀጣይም…

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን ገለፀ። ኮሚሽኑ በዛሬው እለት ከሁሉም ክልሎች፣ ከአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሄዷል። በዚህም 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ…

የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ…

አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 38 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበረው አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ408 በላይ በሆኑ ወረዳዎች ከ8 ሚሊየን በላይ ዜጎች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ…