የዜና ቪዲዮዎች በ1955 የተመሰረተው የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ቤተ – መጻህፍት Meseret Demissu Mar 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Ayvsu-aJS4U
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ Feven Bishaw Mar 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሆሚቾ አሙኒሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የማምረት ዐቅሙን አጠናክሮ በዘላቂነት የሀገርን ሉዐላዊነትን ማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚደንቷ ይህን ያሉት የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል ርዕሥ በድሬዳዋ በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት የጁንታው ርዥራዦች በክፍያ የሚሰሩትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በውጭ ያሉ የጁንታው ቡድን አባላት ባለፉት ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመንግስት ሠራተኞች ከቀጣዩ ወር ጀምሮ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣዩ ሚያዝያ ወር ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንደሚሰጥ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሚዘጋጀው ምዘና ብቁና ተወዳዳሪ ሠራተኛ ለማፍራት ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በዚህ ወቅትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ደረጃ የሴቶችን ተጠቃሚነትና ተሳታፊነትን ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሀረሪ ክልል የሚገኘውን የፊስቱላ ህክምና መስጫ ማዕከል እንዲሁም ኢናይ አቢዳ የእደ ጥበብ ኮሌጅ እና አብደላ ሸሪፍ የግል ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የአእምሮ…
የዜና ቪዲዮዎች የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በአዲስ አበባ Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3k6kghO6hQE
የዜና ቪዲዮዎች የዋጋ ግሽበትን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ በባለሙያ አስተያየት Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=61F-QeeHpnk
የዜና ቪዲዮዎች የ6ተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-vobQYNDOdY