Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን ያካሄዱት ዛሬ ጠዋት መሆኑን በማህበራዊ ገጾቻቸው ላይ ገልጸዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ሠራዊቱ የሠላም ጠባቂ እና…

በ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የጊንጪ ሃይል ማከፋፈያ ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የጊንጪ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ ይመረቃል። የምረቃ ስነ-ስርዓቱ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በሚገኙበት ይከናወናል። ኤ ዲ ዲ ኤም እና ጂ የተሰኘው ፕሮጀክት አካል የሆነው የጊንጪ የሃይል…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጀክት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጄክት በዛሬው እለት በይፋ አስጀመሩ፡፡ በገበታ ለሀገር የሚለማው የወንጪ -ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት በምዕራፎች ተከፍሎ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል። የፕሮጀክቱ…

መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ መሆኑን በኢትዮጵያ የቀድሞው የእስራኤል አምባሳደር ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን በኢትዮጵያ የቀድሞው የእስራኤል አምባሳደር አቪ ግራኖ ገለጹ፡፡ አቪ ግራኖት ከኢትዮጵያ ጋር ስላላቸው ትስስር እና ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የድጋፍ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለአዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሃሰን የድጋፍ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት መልዕክት በአገራቸውና ሕዝባቸው ላይ የወደቀውን ሃዘን በመወጣት ታንዛኒያን ለሚቀጥሉት አምስት…

መንግስት ከሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ጋር ለሚተባበሩ አካላት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ጋር ለሚተባበሩ አካላት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም መንግሥቱን እና ሌሎች የሀገሪቱን መሠረታዊ ሕጎች በመጣስ በሕወሓት…

ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮች በመፍታት የጀመረችውን ልማት አስጠብቃ የመቀጠል አቅም አላት-የቻይናው ታሂ ኢንስቲቲዩት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር እንደመሆኗ ያጋጠሟትን ችግሮች በመፍታት የጀመረችውን ልማት አስጠብቃ የመቀጠል አቅም አላት ብለው እንደሚያምኑ የቻይና የምርምርና ሀሳብ አመንጪ ተቋም የሆነው የታሂ ኢንስቲቲዩት የስራ ሃላፊዎች ገለፁ። በቻይና የኢትዮጵያ…