Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያን በሶስት ዓመታት ውስጥ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ እየተሰራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ከከፍተኛ ወደ መካከለኛ የብድር ጫና ወዳለባቸው ሀገራት ለማሰለፍ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
በ2010 ከፍተኛ የውጭ ብድር ጫና ካለባቸው ተርታ እንደነበረች…
በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ድርድሩ ባልተቋጨበት አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ…
በወጪ ንግድ ባለፉት ስድስት ወራት 21 በመቶ እድገት ተመዝግቧል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጪ ንግድ ባለፉት ስድስት ወራት 21 በመቶ እድገት ማስመዝገቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ምላሽ የኤክስፖርት ዕድገቱ ባለፉት 20 ዓመታት ከተመዘገበው እንደሚልቅ ነው…
ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ያስሚን ዎሃብረቢ እና በኢትዮጵያ የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዶንግ ሆ ኪም…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚያካሂደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡
በስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድና በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች…
ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሙስናን ለመከላከልና ጠንካራ የስራ ባሕል ለማዳበር ብርቱ ጥረት አድርገዋል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ ሙስናን በመከላከል ጠንካራ የስራ ባህል እንዲዳብር ብርቱ ጥረት ማድረጋቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን አዲስ…
ዓለም እየተጋፈጠች ለምትገኘው ችግር ፈጠራ የታከለባቸው ምላሾች አስፈላጊዎች ናቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዓለም እየተጋፈጠች ለምትኝ ችግር ፈጠራ የታከለባቸው ምላሾች አስፈላጊዎች መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የገንዘብ፣ እቅድ እና ኢኮኖሚ…
በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ዘርፍ የግል ባለሃብቶች የሚሰማሩባቸው 44 ፕሮጀክቶች ተለይተዋል-የትራንስፖርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግል ባለሃብቶች እና በመንግስት እና በግል ባለሃብቶች ጥምረት ሊካሄዱ የሚችሉ 44 ፕሮጀክቶች መለየታቸውን የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ።
ፕሮጀክቶቹ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ዘርፍ የአዋጭነት…