Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 ሚሊየን የአፍሪካ ሴቶች ይናገሩ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ከፕሬዚዳንቷ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የኮሜሳ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩ ኤን ኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኤንኤድስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በበኤች አይቪ ኤድስ ላይ ከሚሰራው የተመድ አካል /ዩኤንኤድስ/ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊኒ ቢያንዩማን ጋር ነው የተወያዩት፡፡ በውይይታቸው ድርጅቱ እየሰራቸው በሚገኙ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ ጆን ማጉፉሊ ሌሊቱን ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ 

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀሚል አብዱላህ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ በሁለቱ አገራት መካከል ያለው ታሪካዊ ግንኙነት በማውሳት፣  ግንኙነትን የበለጠ ማጠናከር…

በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ ነው – የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት…

የህዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጭምር ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዓባይን ማልማትና የህዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅ ለነገው ትውልድ ከመስራትም በላይ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጭምር ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ የህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመትን በማስመልከት…

በሎስ አንጀለስና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት አካላት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ በመደገፍ እና የአሜሪካ መንግስት አካላት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም በኮንግረስ አባል ካረን…