Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ ጀምሮ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዳቦ ያመርታል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ቡድን ፋብሪካ ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ጎብኝቷል፡፡…

ከ996 ሚሊየን ብር በላይ ለመንግስት እንዲመለስ ተደርጓል – የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በግማሽ በጀት ዓመቱ ከ996 ሚሊየን ብር በላይና ከ24 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለመንግስት ተመላሽ እንዲሆን መደረጉን የስነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ከክልል ኮሚሽኖች ጋር በተሰራው ስራ…

ኢንስቲቲዩቱ ኮቪድ19 በማህበረሰቡ ውስጥ በከፍተኛ የመዛመት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ኮቪድ19 በማህበረሰቡ ውስጥ በከፍተኛ የመዛመት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቫይረሱ ባለፉት ሰባት ቀናት ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ቫይረሱ በከፍተኛ ደረጃ እየተዛመተ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሻሸመኔ የሚገኘውን የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሻሸመኔ የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር አቀፍ ደረጃ በአቅማችን ልክ የሰብል ምርትን ለማምረት እንድንችል ግብርናችንን ማዘመን ቁልፍ  ተግባር ነው ሲሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የይርጋአለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር በመሆን የይርጋለም…

መንግስት በትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ተፈጽሟል ተብሎ በቀረበው ውንጀላ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት ተፈጽሟል ተብሎ ለቀረበው ውንጀላ ምላሽ ለመስጠት ከሚመለከታቸው የቀጠናውም ሆነ ዓለም አቀፍ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የኮሮና ቫይረስ ክትባት በሃገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ክትባት በሃገር አቀፍ ደረጃ በዛሬው እለት መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው የተጀመረው፡፡ በክትባት ማስጀመሪያ ስነ ስርአቱ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…