Browsing Tag
የተመረጡ
ሰሞናዊው የነዳጅ ግብይት ሁኔታና የነዳጅ ማደያ ቅኝት
https://www.youtube.com/watch?v=KN_GN8o236k
አዲስቷ ኢትዮጵያ ማህበር አባላት እና የአመራሮቹ ውዝግብ
https://www.youtube.com/watch?v=PH9vqxSA_a8
125ኛው የዓድዋ ድል በዓል ማጠቃለያ ”የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አድዋ እንደ ማሳያ” በሚል መሪ ቃል ተከበረ
https://www.youtube.com/watch?v=Xj17GzFdDPA
ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለአፍሪካ ህብረት ሰላምና የደህንነት ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምክር ቤቱ ከለውጡ በፊት የተከሰተውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ…
በየመን በእስር ቤት በደረሰው የእሳት አደጋ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በደረሰው የእስር ቤት ቃጠሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው እለት በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን…
በትግራይ ክልል 5 ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራ ጀምረዋል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰብሳቢነት የሚመራው የብሄራዊ ድንገተኛ አደጋ አስተባባሪ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
በስበሰባው የኮሚቴው አባል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በትግራይ ክልል እና…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው የሃገራቱን የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በማድነቅ፤ በተለይም በትምህርት፣ በጤና እና በደህንነት ጉዳዮች ላይ ያለው…
በየመን በኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጉዳት በተመለከተ መንግስት ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 28 ቀን 2013 ዓ.ም በየመን ዋና ከተማ ሰንዓ ማቆያ እስር ቤት ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ በእስር ቤቱ ውስጥ በነበሩ እስረኞች ላይ የሞትና የቁስለት አደጋ እንደደረሰ በሙስካት (ኦማን) የሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…