Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኬንያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተለይም…

በዐቢይ ፆም ወቅት ሰላም፣ ፍቅር፣ ይቅር ባይነት መታዘዝና አካፍሎ መብላትን መተግበር ይገባል – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዐቢይ ፆም ወቅት ሰላም፣ ፍቅር፣ ስምምነት፣ ይቅር ባይነት መታዘዝና አካፍሎ መብላትን ምዕመኑ መተግበር እንደሚገባው ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፓትርያርኩ የዐቢይ ጾም…

ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው ሀሳብ መሉ እምነት አላት – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው ሀሳብ መሉ እምነት እንዳላት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አረጋገጡ። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትና ከወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ፌሊክስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የፌደራልና የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና በዛሬው እለት መሰጠት ጀመረ። ፈተናው ከዛሬ የካቲት 29 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥም የትምህርት ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም ማስታወቁ ይታወሳል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ…

በቀጣዩ ምርጫ ያሻችሁን ምረጡ ግን ሰላምን አስቀድሙ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ዛሬ በአማራ ክልል 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጣዩ ምርጫ ግባችን ኢትዮጵያን…