ፋና 90 በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአንዳንድ አካላትን ጣልቃ ገብነት እና መጠነ ሰፊ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=DeIXQI3JPo8
ፋና 90 መደበኛ የአሰራር ሂደት እና ተመሳሳይ የሎጅስቲክስ የስራ ሰአት በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል Abrham Fekede Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=95ESW9NRUds
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ ይወሰናል – ሚኒስቴሩ Tibebu Kebede Mar 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንደሚወሰን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት…
ፋና 90 በቆላማ አካባቢ የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት ለማሻሻል Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hKlUb_Ee1Ng
ፋና 90 ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው ከባሮ ወንዝ ከሚገኘው አሳ ምርት ተጠቃሚ ሆነዋል Meseret Demissu Mar 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=wtbhzlMFX0g
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ቅዳሜ መሰጠት ይጀምራል Tibebu Kebede Mar 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ከፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱ በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ የመፍጠር ሃላፊነት አለብን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Abrham Fekede Mar 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሁሉም ዜጋ ከጸብ ይልቅ ሰላምን፣ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከንፉግነት ይልቅ ማድረግን የሚመርጥ ትውልድ እንዲኖር የማድረግ ሃላፊነት እንዳለበት ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጣልቃ ገብነት እና የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Mar 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአንዳንድ አካላትን ጣልቃ ገብነት እና መጠነ ሰፊ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ። በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ የኢትዮጵያን ገፅታ ከማበላሸቱ ባሻገር የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Mar 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሪት ያስሂን ወሀብራቢና በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬከተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል።…
ፋና 90 ኢትዮጵያ – በኮቪድ 19 ክትባት ጅማሮ ዋዜማ ላይ Meseret Demissu Mar 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=K-Ascdf6UAU