የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ ፕሮጀክትን አስጀመሩ Meseret Demissu Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገበታ ለሀገር መርሐ ግብር የሚለማውን የጎርጎራ ፕሮጀክትን የመጀመሪያውን ምዕራፍ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። በዚሁ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባደረጉት ንግግር÷ ጎርጎራ የባህርዳር እና የጎንደር የቃልኪዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ጉዳይ ከአገር ሉዓላዊነት ጋር የተያያዘ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Abrham Fekede Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል በቆጋ መስኖ የሚገኘውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ አስጀመሩ Abrham Fekede Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚደረግባቸው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ አስጀመሩ፡፡ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታው ከዱር ቤቴ ቁንዝላ-ሻሁራ-ፍንጅት ምዕራፍ አንድና ከገላጎ -ገንዳ ውሀ…
ኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን የኮቪድ 19 ክትባት ተረከበች Abrham Fekede Mar 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኮቫክስ ከተሰኘው ዓለምአቀፍ ጥምረት 2 ነጥብ 2 ሚሊየን መጠን የያዘ የኮቪድ 19 ክትባት ተረከበች፡፡ የመጀመሪያው የኮቪድ 19 ክትባት ማለዳ ላይ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ክትባቱ አስትራዜኒካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሰለጠኑ ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶችን አስመረቁ Tibebu Kebede Mar 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰላም ሚኒስቴር በበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ያሰለጠናቸውን ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶችን መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንደገለጹት፤ አሁን ያለው ትውልድ በነጻ መስጠት…
ፋና 90 ከድል በኋላ ባለችው ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ቀንበር ቢሸነፍም የድህነት ቀንበር እንደተጫናት ነው – የአስተሳሰብና ማህበራዊ ለውጥ ባለሙያ Feven Bishaw Mar 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=TrBXtDXyM-4&t=10s
ፋና 90 የሴቶች ዘመነኛ እንቅፋት፦ማህበራዊ ሚዲያ Feven Bishaw Mar 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=rfgrhkMh1wA
ፋና 90 ሁለት ቢልየን ዶላር የሚወጣበት ግዙፍ ፕሮጀክት እና ፋይዳው Feven Bishaw Mar 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BC_usnabwbU&t=10s
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ለተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አምባሳደሮች እና ተወካዮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አድርገዋል። አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራ ድል በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የካራማራ ድል ክብረ በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ይገኛል። በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ በጦርነቱ የተሳተፉ የሠራዊቱ አባላት፣ አርበኞች፣ የኩባ ሪፐብሊክ አምባሳደር እና ድሉን ለማሰብ የተሰባሰቡ የአዲስ አበባ ከተማ…