Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቦርዱ ሁለተኛውን ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ

አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለተኛው ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን ሂደትን አስመልክቶ በተለያየ ወቅት የተለያዩ መረጃዎችን ሲያደርስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ “ቆሜ ልመርቅሽ” በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ ጥላሁንን የሚዘክር ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ቆሜ ልመርቅሽ" በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ የሚደረገው ዝክረ ጥላሁን ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው የዝክረ ጥላሁን ገሠሠን ዝግጅት በማስተባበር፣ የተገኘው ገቢ…

የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚስቴር ጋር ተወያይተዋል ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት  መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የዴሞክራቲክ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር አምባሳደር ክዌሲ ኳሪቴይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ ምክትል ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ስራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቤስሊ በትግራይ ክልል ድጋፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቁ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ከተወያዩ በኋላ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በክልሉ ድጋፍ…

የሚስተዋለው መዘናጋት የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እንዲጨምር አድርጓል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በህብረተሰቡ ዘንድ በሚስተዋለው መዘናጋት ሳቢያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮቪድ19 ስርጭትና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም የኮሮና…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዴቪድ ቢስሊ ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዋና ስራ አስፈጻሚው በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎት አስመልክቶ ላደረጉት ገንቢ አስተዋጽኦ እና ተጨባጭ…