Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሴናተር ጂሚ ኢንሆፍ ጋር በትግራይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰብአዊ ድጋፍ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ተንቀሳቅሰው ድጋፍ እንዲያደርጉ መንግስት እየሰራ እንዳለ…

ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድ ስም የማጥፋት ዘመቻ አትቀበልም-ጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወገንተኛ የሆነ ጣልቃ ገብነትን እና በሀገር እና መንግስት ላይ የሚካሄድን ፓለቲካዊ ወገንተኝነት ያለውን ስም የማጥፋት ዘመቻ እንደማትቀበል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል ህግን የማስከበር እርምጃውን…

በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይሉ በጄኔራል ዮሐንስ እየተመራ የማረጋጋት እና መልሶ የመገንባት ሥራውን ይቀጥላል -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት  በትግራይ ክልል የተከናወኑ ሥራዎችንና ቀጣይ እርምጃዎችን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ኃይል እና ጊዜያዊ አስተዳደር በተገኙበት ነው የተካሄደው። ከዛሬ…

ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ መስራት ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመቀነስ ማኅበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ በሰው የመነገድና ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ…

በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ረጅ ተቋማት በማሳወቅ ብቻ እየገቡ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም በፍቃድ ይገቡ የነበሩ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚሰጡ ዓለም አቀፍ ረጅ ተቋማት አሁን ላይ በማሳወቅ ብቻ እየገቡ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በትግራይ ስላለው ሁኔታ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የአሜሪካው የውጭ…