Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን “ሀገራችንን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን” ሲሉ ተናገሩ።
አቶ ደመቀ መኮንን በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት÷ ኢትዮጵያ…
ወርቃማ ድል የተጎናጸፍነው ትልቁን ስዕል ማየት የሚችሉ ፣ ችግሮቻቸውን የመፍታት ልምድ ያላቸው እናትና አባቶች ስላሉን ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"በስልጡን ምክክር አዲስ ተስፋ ምዕራፍ "በሚል መሪ ሀሳብ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረውን የምክክር መድረክ የማጠቃለያ ፕሮግራም በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል።
በዚህ መርሃ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ፣የክልል…
የአድዋ ድል በዓል ብዙ በየጊዜው ተመንዝረው የማያልቁ ጥልቅ ረቂቅ ሚስጥሮች ያሉት ድል ነው-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአድዋ ድል በዓል ሁላችንም እንደምናውቀው ብዙ በየጊዜው ተመንዝረው የማያልቁ ጥልቅ ረቂቅ ሚስጥሮች ያሉት ድል ነው ሲሉ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
የሰላም ሚኒስትሯ ይህንን የገለጹት "በስልጡን ምክክር አዲስ ተስፋ ምዕራፍ "በሚል መሪ ሀሳብ…
የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ኢትዮጵያን ያስከበሩበት ድል ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል በባርነት ስር ለነበሩ ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት የሞራል ስንቅ መሆኑ ተገለጸ።
የአድዋ ድል ባርነትን ከማሸነፍ በላይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በምኒሊክ አደባባይ የአድዋ በዓል…
125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ የድል በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ እየተከበረ ይገኛል።
በበዓሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
በክብረ በዓሉ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና በኮቪድ19 ክትባት ፍትሃዊነት ስርጭት ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በብሄራዊና አካባቢያዊ የፀጥታ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንኳን አደረሳቹሁ!
የአድዋ ድል 125 ዓመታት ወደኋላ ተሻግሮ በእናት…
የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ወደ መጋቢት 16 ቀን ተዘዋወረ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ቀደም ሲል ከተያዘለት የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም መዘዋወሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው…
ጠ/ሚ ዐቢይ ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው፡፡ ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም፡፡ ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ ሀገር ግንባርን ለባሩድ፣ አንገትን ለካራ…