Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶች እና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደው በዚህ ውይይት በመጪው ምርጫ ዙሪያ ትኩረት ማድረጉ ነው የተገለጸው፡፡ በውይይቱም ክልሎች በመጪው ምርጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳ አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጀስቲን ትሩዶ ጋር በሀገራዊ እና ቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ነው የገለጹት። ካናዳ ለኢትዮጵያ የዘወትር አጋር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለአዳዲስ አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን ወክለው ወደ ተለያዩ ሀገራት ለተመደቡ አዳዲስ አምባሳደሮች የሥራ መመሪያ ሰጡ፡፡ በተለያዩ ሃገራት የተመደቡ አምባሳደሮች በዛሬው እለት ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ በሽኝት ስነስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ…

የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከል በኢትዮጵያ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂ አይ ዜድ እና ኦሬንጅ የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከልን በኢትዮጵያ ከፈቱ፡፡ ማዕከሉ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቃዊ አፍሪካ ሶስተኛውና ወጣቶችን በበይነ መረብ ቴክኖሎጂ ለማሠልጠንና የተሻለ የሥራ ዕድል እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ፡፡ ግምገማው በከተማው ከተቀመጠው ግብ አንጻር የተቃኙ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት ታደርጋለች – ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በ46ኛው የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ…

መንግስት በትግራይ ክልል ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እስካሁን ለ3 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም በክልሉ ከሚገኙ 36 ወረዳዎች…

አይ ኤም ኤፍ በባለሙያዎች ደረጃ በተራዘመው የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን ከገንዘብ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በምርጫው ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በመጪው ግንቦት ስለሚካሄደው ምርጫ መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች እና ኃላፊነቶች አንድ ተደርገው እንዳይቆጠሩ ግልጽ…