Browsing Tag
የተመረጡ
የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
https://www.youtube.com/watch?v=3bXAH2LrBB0
መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ ከዓለም አቀፍ ለጋሽና አጋር አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ…
ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ…
የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ።
ሚኒስትሯ ይህን ያሉት 125ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ዲፕሎማቶች…
125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሁሉም ክልሎች እንዲከበር ሲሰራ የቆየው ስራ ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ125ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አከባበር በማስመልከት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የዘንድሮው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር…
ጂ አይ ዜድ እና ኦሬንጅ የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከልን በኢትዮጵያ ከፈቱ፤ ማዕከሉ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቃዊ አፍሪካ ሶስተኛውና ወጣቶችን በበይነ…
https://www.youtube.com/watch?v=ZrKEDOjOl4k
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=-feqUDhXlRI
በኢትዮጵያ የተመረተው የምግብ ዘይት በአዲስ አበባ ገበያ
https://www.youtube.com/watch?v=RvQCqMNYe0k
በአንጋፋዋ አርቲስት ዓለም ጸሃይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህል ማዕከል፤ በአዲስ አበባ በተረከበው የቅርስ ቤት ላይ እድሳት ለመጀመር የፊታችን መጋቢት አራት…
https://www.youtube.com/watch?v=UgepWRDL_Iw