Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሰሞኑን በጁባ 15 የጁንታው ተላላኪዎች ወደ ሀገራችን አንሄድም በማለት ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ሁከት ለመፍጠር ሞክረዋል – ሜ/ጄ መሃመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአህጉር አቀፍና በአለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ግዳጅ አኩሪ ተግባር እየፈፀመ እንደሚገኝ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ጄ መሃመድ ተሰማ ገለፁ፡፡ ከሰሞኑ የ15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ…

በትግራይ ክልል ከ75 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ እርዳታ ተቋማት እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ድጋፍ ለማድረግ በአሁኑ ሰአት ከ75 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ተቋማት እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

“ብርሃን የሚገኘው በአምፖል ነው”- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ብርሃን የሚገኘው በአምፖል ነው" ሲሉ የጭዳ-ጅማ የመንገድ ግንባታን ባስጀመሩበት መረሃ-ግብር ላይ ገልጸዋል፡፡ ጅማ እና አካባቢው ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ስፍራዎች አንደኛው ቢሆንም ባለፉት 30 ዓመታት መንግሥት ትኩረት…

ጠ/ሚ ዐቢይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበትን የጅማ – ጭዳ አስፋልት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጅማ ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግንባታ ፕሮጀክቱን የመሰረት ድንጋይ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ከካቢኔ…