Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢዩዓን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢዩዓን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ፣ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ወቅታዊ የትግራይ ክልል ሁኔታ በተለይም በክልሉ ያሉ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንዱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በትናንትናው እለት በስልክ በነበራቸው ቆይታም በወቅታዊ የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኦስትሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ተወያዩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከዚህ…

በቆላ አካባቢዎች እና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ወግ፤ አንድ ጉዳይ ውይይት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡ የዛሬው የውይይት መድረክ በቆላ አካባቢዎች እና አርብቶአደር ዜጎች የልማት ጉዞ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የመነሻ ፅሁፍ የቀረበ ሲሆን ወይዘሮ…

አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴና አቶ አባይ ፀሃዬ ተደመሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ስዩም መስፍን ፣አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ፣ አቶ አባይ ፀሃዬ ጨምሮ የጁንታው አመራሮች ተደመሰሱ። የመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘዉዴ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ። ፕሬዚዳንቷ በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት ሰባት የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነትና የአምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም…

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዲያት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮጵያ እና…

የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት ለማጉላት ስኬታ ስራ አከናውነዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የወንጪ፣ ጎርጎራና የኮይሻ ዲዛይን ቡድን ተፈጥሯዊ ሀብት በአግባቡ ከመጠቀምና ከማጉላት ጋር ተያይዞ አመርቂ ስራዎችን ማከናወኑን ገለፁ። የገበታ ለሀገር ዕለት እየተቃረበ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ለ92 ሀገራት ተደራሽ ለማድረግ በአስተባባሪነት ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚሰራው አለም አቀፍ የንቅናቄ ቡድን ውስጥ በአስተባባሪነት ተመረጡ፡፡ የንቅናቄ ቡድኑ በአለም አቀፉ የጤና ድርጅት እና የክትባት ትብብር የሚመራ ሲሆን…