የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ በጅቡቲ ቆመው የነበሩ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎች ቁልፎች ተመላሽ ሆኑ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትራንስ ኢትዮጵያ ኩባንያ አዲስ ተወካይ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የኩባንያው ንብረት የሆኑ 179 ከባድ ተሽከርካሪዎችን ቁልፎች ተረከቡ።
ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ…