Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የባቡር መስመርን አዋሽ ከሚገኘው የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ ጋር የሚያገናኝ ሲሆን ለመጫኛና ለማራገፊያ አገልግሎት የሚያስፈልጉ…

የአገር መከላከያ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አባላት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ የማይካድራውን ጭፍጨፋ የመራውን ኮሌኔል የማነ ገብረሚካኤልን ጨምሮ እርምጃ የተወሰደባቸውን የህወሓት ቡድን አመራሮች ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ከተማረኩ የህወሓት ቡድን አመራሮች መካከል የቀድሞ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ስራ በመግባቱ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ወደ ስራ በመግባቱ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ። አዲሱ የአፍሪካ ወሰን  አእምሮዎን ለሐሳብ፣ ገበያዎቻን ደግሞ ለንግድ ክፍት የሚሆኑበት ቀጣናዊ ውሕደት ነው ብለዋል ጠቅላይ…

በኦሮሚያ ክልል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መከሰቱን ኮሚሽኑ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ ሰዎችና ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ያደረሷቸው ጥቃቶች በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል…

የተማሪዎችን የፈጠራ ውጤቶች በአግባቡ መምራት የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በምህንድስና፣ በጥበብና ሂሳብ ዘርፍ የሚቀርቡ የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ መመሪያው ተወዳዳሪዎች…