የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው መልካም ምኞታቸውን ገለጹ Tibebu Kebede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ለወዳጆቻችን እና ለአጋሮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት 2021 ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተስፋ እና ጥብዐት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲክኒል – ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የዲክኒል - ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ የኮንትራት ዋጋ የዲዛይንና የግንባታ ስራ ለማከናወን ከጂቡቲ ወደቦች ኮሪደር ጋር ተፈራረመ፡፡ የኮንትራት ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እና በፈረንሳይ ተቋራጮች በሚሰሩ ፕሮጀችቶች አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ300 በላይ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን ያቀፈ ምክር ቤት የምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ምክር ቤት የምሥረታ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶችን የእርስ በርስ ቁጥጥርንና አስተዳደር እንዲሁም ዘርፉን በጠንካራ ተቋም የመወከል ዓላማ እንዳለው…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተፈጸሙ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች ለማስቆም መንግስት በለውጥ ሀይል ስም የተሰገሰጉ አመራሮቹን ማጥራት አለበት -የህግ ባለሙያዎች Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስቆም መንግስት በለውጥ ሀይል ስም የተሰገሰጉ አመራሮቹን ማጥራት እንዳለበት የህግ ባለሙያዎች ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…
ፋና 90 በ280 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የአይሲቲ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Dec 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=voyafcC5Gqw
ፋና 90 ህወሓት በትግራይ ክልል ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ ሲያደርሰው የነበረው ጫና- በአረና ፓርቲ አባል አንደበት Tibebu Kebede Dec 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=4G5mCDu81SM
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ራይዚንግ ኢትዮጵያ’ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ Abrham Fekede Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር የተዘጋጀ ነው። ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኃን ትርክቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ቃል የገቡት ገንዘብ ገቢ አደረጉ Tibebu Kebede Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት በ'ገበታ ለሀገር' ቃል የገቡት የገንዘብ ደረሰኝ በመላክ ገቢ አድርገዋል። በዚህ መሰረት ÷ አዳማ ቆርቆሮ እና ሚስማር ፋብሪካ - 10 ሚሊየን ብር ላየንስ ግሩፕ - 5 ሚሊየን ብር በላይነህ ክንዴ - 10…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ማምረት የሚያስችል ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን ታጠናክራለች – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 30, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ማምረት የሚያስችል ሀገራዊ ዐቅም በመፍጠር የውጪ ገበያ እና የውጪ ምንዛሬ የማግኘት አቅሟን እንደምታጠናክር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ኢትዮጵያ…