Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚያደርገውን ውይይት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ…

በብሔራዊ ደህነንት ምክር ቤት በተዘጋጀ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በተዘጋጀው አገር አቀፍ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ የፌዴራልና የክልል ባለድርሻ አካላት ተወያዩ። ዕቅዱ የተዘጋጀው በተያዘው ዓመት የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ተዓማኒ፣…

በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የኮንሶ እና የአሌ ህዝቦች ለረጅም ዘመናት የዘለቀ አብሮነታቸውን በማስቀጠል እርስ በርስ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል ሆነው መዝለቃቸው…

900 ሚሊየን ብር የሚጠጋ በጀት የተያዘላቸው የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ውኃ መስኖና ኢነርጅ ልማት ቢሮ 900 ሚሊየን ብር የሚጠጋ በጀት የተያዘላቸውን የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ስምምነት ከአማራ ውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በመካነ ሰላም…

የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ በጅግጅጋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የኢንዱስትሪ፣ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ዛሬ በይፋ በጅግጅጋ ተከፍቷል።…