Browsing Tag
የተመረጡ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ እና ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል
https://www.youtube.com/watch?v=EBVhg9VoxVA
የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ፕሮጀክት ገቢ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ደረሠኝ በመላክ ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ።
በዚህም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባንኩ ማሕበረሰብ - 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - 90 ሚሊየን ብር
የከፍተኛ…
6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሀሳብ ቀረበ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳን…
ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ መልካም የገና በዓል እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ…
የኮሮና ቫይረስ ክትባት በኢትዮጵያ፤ ክትባቱን 20 በመቶ ለሚሆኑ ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው- ጤና ሚኒስቴር
https://www.youtube.com/watch?v=wqeXvS-BNQU
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ምንግስታት ድርጅት የኦትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ቨርጂኒያ ጋምባ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ ለልዩ…
ከታሪክ ሳይማሩ በእሳት መጫወት አዙሪት ውስጥ ስለሚከተን ተቀናጅተን እንስራ -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በንጹሀን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወት ህልፈትና አካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም ብለዋል።
በመተከል በንጹሃን…
በመተከል ዞን በፀረ ሰላም ሀይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ- የክልሉ መንግስት
https://www.youtube.com/watch?v=srS0UYwsbvs