Browsing Tag
የተመረጡ
አንባጣ ጉዳት ያደረሰባቸው አርሶ እና አርብቶ አደሮች ድጋፍ
https://www.youtube.com/watch?v=spB358HDN10
በመተከል ያለውን የፀጥታ ችግር ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ክልል በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በተለያየ መንገድ ለመፍታት የተደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ባለማምጣቱ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡
በቤኒሻንጉል…
ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች 390 ሚሊየን ብር ገቢ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ባለሀብቶች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 390 ሚሊየን ብር ገቢ አደረጉ።
በከተማ አስተዳደሩ አስተባባሪነት ለገበታ ለሀገር ገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በመርሃ ግሩ ላይ የተለያዩ…
በጋራ ድንበር አካባቢ በሱዳን በኩል የተደረጉ አዳዲስ ለውጦች እና እንቅስቃሴዎች የቀደሙ ስምምነቶችን የሚጥሱ በመሆናቸው በአስቸኳይ እንዲቆሙ ኢትዮጵያ አሳሰበች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳዮች ከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት ተጠናቀቀ፡፡
ውይይቱ በሱዳን ካርቱም ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን በዛሬው እለት ተጠናቋል፡፡
በዚህ ወቅትም ሁለቱ ወገኖች በጋራ የድንበር አካባቢ ወቅታዊ ጉዳዮችን…
በየዕለቱ ከ300 በላይ የኮቪድ ታማሚዎች ወደ ጽኑ ህክምና እንደሚገቡ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ ኮቪድ-19 ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ ከ300 በላይ የሚሆኑት ጽኑ ህክምና እንደሚያስፈልጋቸው እና ከእነዚህ ውስጥ እስከ 50 የሚደርሱት የመተንፈሻ አካልን የሚረዳ ማሽን የሚያስፈልጋቸው መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤና ሚኒስትር…
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት(አይ ኤም ኤፍ) ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያዩ።
በሀብታምና በደኻ መካከል የኑሮ ልዩነትን ስለ ማጥበብ እና በአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አማካኝነት በአየር ንብረት ለውጥ…
በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራው ልዑክ ከሱዳን ሉዐላዊ ም/ቤት እና የሽግግር ወታደራዊ ም/ቤት ምክትል ሊቀ መንበር ሌ/ጄ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራው ልዑክ ከሱዳን
ሉዐላዊ ም/ቤት እና የሽግግር ወታደራዊ ም/ቤት ምክትል ሊቀ መንበር ሌተናንት ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያየ።
በሱዳን ካርቱም…