Browsing Tag
የተመረጡ
በቀጣይ ሁለት ቀናት ውስጥ በመቀሌ ከተማ የባንክ አገልግሎት እንደሚጀመር የመቀሌ ከንቲባ አስታወቁ
https://www.youtube.com/watch?v=gF2iasP-zoA
የተዘነጋው ኮቪድን የመከላከል ጥንቃቄ በትራንስፖርት ዘርፍ
https://www.youtube.com/watch?v=wJ57q7PO-ns
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይት ከመተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=hEpxDh46NgE
ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ሳተላይት አመጠቀች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ኢቲ ስማርት አር ኤስ ኤስ ( ET-Smart-RSS )የተባለች ሳተላይት ማምጠቋን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት በፌስ ቡክ ገጹ አስታውቋል።
ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ETRSS-1 የተባለች የመጀመሪያዋን…
የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ለጋራ እድገት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የሱዳን እህትማማችነት ወደላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር ኢትዮጵያ መልካም ፍላጎቷ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡
ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ አመራር የፖለቲካ ውይይት…
ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በሱዳን ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳዮች የከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት በካርቱም ሱዳን ተካሂዷል።
ሁለቱ ወገኖች በጋራ የድንበር አካባቢ ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ መክረዋል።
በተጨማሪም የጋራ ድንበራቸውን በተመለከተ ያሉት…
ጠ/ሚ ዐቢይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከመተከል ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።
በውይይት መድረኩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ…
ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ተላለፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር እንዲተላለፍ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ።
በዚህም ከሐምሌ 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለአሮሚያ ክልል 3…
የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው – አምባሳደር ዲና
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጠላቶች የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲጦዝ ቢፈልጉም ሁለቱ ሀገራቱ ጉዳዩን ለአንድ ጊዜና ለመጨረሻ ጊዜ ለመፍታት ቃል መግባታቸው ተገለጸ።
ችግሩን ለማስፋት የፈለጉት የኢትዮጵያ ጠላቶች እንዳልተሳካላቸው እና እንደማይሳካላቸው…