Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…
“እኔ አንድ ግለሰብ ብሞት ችግር የለውም፤ ጦሩ እንዲተርፍ ነው የፈለኩት!” -ከሃዲውን ኮሎኔል በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ምክትል አስር…
https://www.youtube.com/watch?v=7-IwzR_i13c
የህወሓት ቡድን ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ ህገ-ወጥ ተግባር ፈፅሟል – አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህወሓት ቡድን ከሃገራዊ ለውጡ በፊትና በኋላ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱን ለመናድ ክልላዊ ምርጫን ጨምሮ የተለያዩ ህገ-ወጥ ተግባር መፈፀሙን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ።
አፈ ጉባኤው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ቡድኑ ህገወጥ ድርጊቱን…
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮችና የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ ጋር ተወያዩ፡፡
ውይይቱ የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ በሚሆንበት አግባብ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ነበር ተብሏል፡፡፡…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከእስራኤል የዳያስፖራ ኢሚግሬሽንና የትብብር ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅትም ሚኒስትር ታማኖ ሺታ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለፃቸውን የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት…
ሩሲያ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት ለማክበር ቁርጠኛ አቋም እንዳላት ተረጋግጧል- ሚኒስትሮቹ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ውይይት አድርገዋል።
በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ እና ሩሲያን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት በተመለከተ ሚኒስትሮቹ ውይይት አድርገዋል።…
ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አስመልክተው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ መግለጫ ሰጥተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=f-O477_UXd0
ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ
https://www.youtube.com/watch?v=7IrPMYlIm10
ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችውን ህግ የማስከበር የህልውና ዘመቻ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እውነተኛውን መረጃ እንዲያገኝ የተጠናከረ ስራ ሊከናወን ይገባል ሲሉ…
https://www.youtube.com/watch?v=zB7fSnpQgbE