Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንደ እስከዛሬው ለይስሙላ ሳይሆን እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት በተጠናከረበት መልኩ ይከበራል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንደ እስከዛሬው ለይስሙላ ሳይሆን እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት በተጠናከረበት መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…

መንግሥት በውስጥ ጉዳዩ ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ሙሉ አቅም አለው -አምባሳደር ነብያት ጌታቸው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 23 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጀሪያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከሬዲዮ አልጄሪያ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በነበራቸው ቆይታ የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ያለው ህግ የማስከበር ስራ በህግ የተሰጠውና በህገ-መንግስት በተደነገገው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…