Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ህግን የማስከበር እምርጃው የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ የሚገኘው ህግን የማስከበር እምርጃ የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለፁ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ መንግስት በትግራይ ክልል…

መንግስት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ ድጋፍ እንደሚያቀርብ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች በተቀላጠፈ መልኩ ድጋፍ እንደሚያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም የሰብዓዊ ድጋፍ ከሚሰጡ አካላት ጋር በመሆን መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ሃገራት የዲፕሎማሲ ተልዕኮ ጉዟቸው ዛሬ…

የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። “በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በህዝባችን ላብ የተሰራችው የመቐለ ከተማ…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በጀመረው ህግ የማስከበር እርምጃ የአውሮፓ ህብረት በሃገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው  ገለፀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ…