Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቀረቡ

የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ልዑክንን ተቀብለው ስላነጋገሩ ምስጋና አቅርበውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባለሙሉ ፕሮፌሰሮች ካውንስል ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባለሙሉ ፕሮፌሰሮች ካውንስል ተመሰረተ። የካውንስሉ ምስረታ ምሁራን ከሚኒስቴሩ ጋር በመቀናጀት የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ግቦችን ለማሳካትና በሃገር ልማት አስተዋጽኦ የሚያደርጉበትን መንገድ ለመፍጠር ያለመ ነው።…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃይኮ ማስ ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ሃገራት…

ሰራዊቱ መቐለን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሰራዊት መቐለን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ። የትግራይ ህዝብ ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ለመከላከያ ሰራዊት ወገንተኝነቱን አሳይቷል። የሃገር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ህብረት ልዑክ ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዑኩን በጽህፈት ቤታቸው ነው ተቀብለው ያነጋገሩት፡፡ ከልዑካኑ መካከል የቀድሞ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንT ኤለን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን መራሄተ መንግስት የውጭና ደህንነት ፖሊሲ አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን መራሄተ መንግስት የውጭና ደህንነት ፖሊሲ አማካሪ ዶክተር ጃን ሄከር ጋር ተወያዩ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራው…

ሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠየቂያ ሰነድ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ሁለት ብሄራዊ የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠየቂያ ሰነድ ማውጣቱን ይፋ አደረገ። የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ በሰጡት መግለጫ ውድድሩ ፍትሃዊ…

ህግን የማስከበር እምርጃው የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው ነው – አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ የሚገኘው ህግን የማስከበር እምርጃ የትግራይን ህዝብ ከህወሓት ጁንታ የመከላከል ዓላማ ያለው መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለፁ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ መንግስት በትግራይ ክልል…