የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ወደ ቤልጅየም በማቅናት ለጆሴፍ ቦሬል በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራት በሌሎች የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርህን ሊያከብሩ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ረጅም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ሃገር መሆኗን በመጥቀስ ከመጀመሪያዎቹ የመንግስታቱ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የህወሓት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን በማይካድራ በንጹሃን ዜጎች ላይ የፈፀመውን ጭካኔ የተሞላበት ተግባር አወገዘ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ይፋ ባደረገው ሪፖርት፥ የህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ሀይሎች በማይካድራ በንፁሃን ዜጎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና እኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም- አቶ ሀይለማሪያም Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት በተመሳሳይ ሚዛንና በእኩል ስነ ምግባር የሚቀመጡ አይደሉም ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ገለፁ። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም በዛሬው ዕለት በፎሬን መፅሔት ላይ ሰፋ ያለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኮንቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ አቅርበዋል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር ቃል ገቡ Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ እና የቻይና 50ኛ አመት የዲፕሎማቲክ ግንኙነትን በተመለከተ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ተለዋውጠዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ባለፉት 50 ዓመታት ኢትዮጵያ እና ቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት እጅ እየሰጡ ነው Tibebu Kebede Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ በመጠቀም እጅግ በርካታ የትግራይ ሚሊሻና ልዩ ኃይል አባላት በየግንባሩ እጅ እየሰጡ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። በአፋር ክልል በኩል ብዙዎች ገብተው እጅ የሰጡ ሲሆን በማይ ጸብሪ ተቆርጦ…
ፋና 90 ኦነግ ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው ዞኖች የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጠንካራ ስራ እየተሰራ ነው Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=64n2gq_Xor8
ፋና 90 የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሽሬን ከተቆጣጠረ በኋላ ከችግር፣ ውጥረትና ፍርሃት መውጣት ችለናል ሲሉ የሽሬ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=OTn--4Pl5AY
ፋና 90 ጁንታው ባደረሰው ውድመት ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች Abrham Fekede Nov 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s_V3b8mq97g