Browsing Tag
የተመረጡ
ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት በምታደርገው ጥረት ቻይና ከጎኗ ቆማለች – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ ድህነትን ለማጥፋት እና ብልጽግናን ለማሳካት በምታደርገው ጥረት ቻይና ሁልጊዜም ከጎኗ እንደምትቆም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ መኮንን ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ እና ቻይና…
የስግብግቡ ጁንታ ተግባር በቀድሞ የኦህዴድ አመራር ዕይታ
https://www.youtube.com/watch?v=4oab5XiKnMk&t=13s
በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር እርምጃ ሁለተኛ ምእራፍ ተጠናቅቋል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር እርምጃ ሁለተኛ ምእራፍ መጠናቀቁ እና የጁንታው አባላት በቀጣይ 72 ሰዓታት ውስጥ እጃቸው በሰላም እንዲሰጡ ጥሪ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግስት በትግራይ ክልል…
የመከላከያ ሰራዊት በአድዋ ተምቤን መሥመር ማይቅናጥል በተባለውና ልዩ ስሙ ሰላስል በተሰኘው የሐውዜን ተምቤን መገንጥያ መንገድ የገጠመውን የጁንታውን ኃይል ድል…
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በአድዋ ተምቤን መሥመር ማይቅናጥል በተባለውና ልዩ ስሙ ሰላስል በተሰኘው የሐውዜን ተምቤን መገንጥያ መንገድ የገጠመውን የጁንታውን ኃይል ድል አድርጓል።
በዚሁ መገንጠያ ላይ የሠራዊቱን ግሥጋሴ ለመግታት በኮሎኔል…
መከላከያ ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጠረ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል።
የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው።
የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣…
የህወሓት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሐት ቡድን የሰራዊቱን ሕግ የማስከበር እርምጃ መቋቋም እንደተሳነው የመከላከያ ህብረት ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ገለጹ።
ጄኔራል መኮንኑ የሠራዊቱን ፈጣን የማጥቃት እንቅሰቃሴን አስመልክተው ገለፃ አድርገዋል።…
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት ክብረ በዓል በምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሰጠኝ እንግዳው
https://www.youtube.com/watch?v=XKU-yTMsEFw
በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዜና እና የፕሮግራም ይዘት እና አደረጃጀት ላይ የተካሄዱ ጥናቶች እና ምክረ ሀሳቦች
https://www.youtube.com/watch?v=Du3QM70HIyY