Browsing Tag
የተመረጡ
ድምፃዊት ማርሸት ግርማ – በፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=89Q-21ZJm7o
ድምፃዊ አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) – በፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር
https://www.youtube.com/watch?v=HhiXq2UpglM
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሠራዊቱ ትናንት ምሽት በአዲግራት ዙሪያ…
የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ማስረዳታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ማስረዳታቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፅህፈት ቤታቸው በኩል እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል እየተካሄደ…
መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተቀባይነት የለውም- ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡
ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬም በድል ታጅቦ…
የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት ነው- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ፡፡
የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የፌደራል መንግስትንና ህገወጡን የህወሓት የወንጀለኞች…
አቶ ደመቀ መኮንን ለአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች በትግራይ ክልል እየተወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ገለጻ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ሃገራት አምባሳደሮች መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግ የማስከበር ዘመቻ ማብራሪያና ገለጻ አደረጉ።
ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው…
በአሜሪካ የኖርዝ ካሮላይና ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ፕሮፌሰር ብሩክ ሀይሉ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት ፋና እየተጫወተ ያለውን ሚና አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል
https://www.youtube.com/watch?v=CjH4POo1Uik