የዜና ቪዲዮዎች በሃይማኖት ተቋማት ስፍራዎች ለመመሸግ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴም በሃይማኖት ስም ሌላ ግጭት ለመቀስቀስ ያለመ ነው-የአዲስ አበባ ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gEWdPzgJosQ
የዜና ቪዲዮዎች የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የህወሃት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት አወገዙ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RoILANV0_A4
የዜና ቪዲዮዎች የህወሃት አይን ያወጣዉ የሃገር ክህደት እና ዉንብድና ከትላንት እስከ ዛሬ ምን መልክ አለዉ…? የህግ እና የታሪክ ምሁር የሆኑት ዶ/ር አልማዉ ክፍሌ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7LyIInudefc
የዜና ቪዲዮዎች የህዉኋት አይን ያወጣዉ የሃገር ክህደት እና ዉንብድና ከትላንት እስከ ዛሬ ምን መልክ አለዉ…? የህግ እና የታሪክ ምሁር የሆኑት ዶ/ር አልማዉ ክፍሌ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7LyIInudefc
የዜና ቪዲዮዎች መንግስት ህግ ለማስከበር እየወሰደ ባለው እርምጃ በቁጥጥር ሰር የዋሉ ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድኑ አባላት ወደ ሁኔታው የገቡት ተገደው መሆኑን ተናግረዋል Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=owHAaYRDc1M&t=21s
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምን ፣አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ Feven Bishaw Nov 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=9fqZUZikBtY
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አክሱምንና አድዋን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም የአዲግራትን ዙሪያ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ በምዕራብ ግንባር የሕወሓት ጁንታን ኃይል እያጠቃ ያለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ደቡብ አፍሪካ ገቡ Abrham Fekede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ደቡብ አፍሪካ ገቡ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ጆሐንስበርግ ኦሊቨር ታምቦ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ አፍሪካ የማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ሊንዲዌ ዙሉና በደቡብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞብኛል የሚለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው- ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ Tibebu Kebede Nov 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ንብረትነቱ የመከላከያ ሰራዊት ባልሆነ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ተፈጽሞብኛል የሚለው መረጃ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። ሜጀር ጀኔራል ይልማ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
Uncategorized መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ድርድር አይቀመጥም – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Nov 19, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።…